የእግዚአብሔርን ቤት እንስራ
ቤተ ክርስቲያናችንን ለማደስ ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን። የእድሳቱ ስራ ሲያልቅ ቤተ ክርስቲያናችን በቪዲዮ ክሊፕ ላይ የምታዩትን ይመስላል። ለዚህ እድሳት የሚውል አንድ መቶ ሺህ ዶላር ($100,000.00) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ይህንን መድረክ በመጠቀም ለማሰባሰብ አቅደናል። እርሶም የተቻሎትን በማዋጣት ከበረከቱ እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
We are excited to renovate our church located in Clarkston, GA. After the renovation, our church will have a traditional Ethiopian Orthodox Church appearance as shown in the video clip. For this project, we plan to raise $100,000.00 via our go fund me account in the next 6 months. Your generous donation will help us achieve our goal. May God Bless You.
ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ትንቢተ ሐጌ 1:8
“Go up to the mountain, and bring wood, and build the house; and I will take pleasure in it, and I will be glorified, saith the LORD.” Haggai 1:8